Quanquayenesh Media
Quanquayenesh Media
  • 943
  • 58 722 197

Відео

♦️ኮንኪ ተንከተመ♦️ የዘማሪት ስለ እናት አትማው አዲስ መዝሙር ምርቃት♦️♦️ኮንኪ ተንከተመ♦️ የዘማሪት ስለ እናት አትማው አዲስ መዝሙር ምርቃት♦️
♦️ኮንኪ ተንከተመ♦️ የዘማሪት ስለ እናት አትማው አዲስ መዝሙር ምርቃት♦️
Переглядів 3,1 тис.2 дні тому
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህ...
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር እና ሰንሰለት በእስራኤል ሀገር በሉድ መንደር♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር እና ሰንሰለት በእስራኤል ሀገር በሉድ መንደር
♦️የቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር እና ሰንሰለት በእስራኤል ሀገር በሉድ መንደር
Переглядів 8 тис.2 дні тому
ሉድ/እስራኤል የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንሰለት
♦️ቅዱስ ዑራኤል ♦️ እየባረከን ነው♦️♦️ቅዱስ ዑራኤል ♦️ እየባረከን ነው♦️
♦️ቅዱስ ዑራኤል ♦️ እየባረከን ነው♦️
Переглядів 2,2 тис.3 дні тому
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህ...
♦️ሰኔ ጎልጎታ♦️የእኛ እናት እጇን ዘርግታለች♦️♦️ሰኔ ጎልጎታ♦️የእኛ እናት እጇን ዘርግታለች♦️
♦️ሰኔ ጎልጎታ♦️የእኛ እናት እጇን ዘርግታለች♦️
Переглядів 2,9 тис.4 дні тому
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህ...
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
♦️እመቤታችን 12 ዓመት የኖረችበት♦️እመቤታችን ውኃ የቀዳችበት♦️
Переглядів 3,9 тис.5 днів тому
በናዝሬት ገሊላ ከሃምሳ ሀገራት በላይ የእመቤታችን ሥዕለ አድኅኖ
♦️ኑ ተከተሉን የምናሳያችሁ ድንቅ ነገር አለ♦️ኑ ተከተሉን የምናሳያችሁ ድንቅ ነገር አለ
♦️ኑ ተከተሉን የምናሳያችሁ ድንቅ ነገር አለ
Переглядів 2,7 тис.7 днів тому
ከእስራኤል ጉዞዬ አንዱ የቀርሜሎስ ተራራ
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
♦️እመቤታችን በልጇ ስቅለት ፊት ለፊት ቆማ ያለቀሰችበት (ምቅዋመ ማርያም)
Переглядів 9 тис.7 днів тому
(ምቅዋመ ማርያም ) እመቤታችን ቆማ ያለቀሰችበት ቦታ
♦️የልብ ሰሚዋ ቂልጦ ማርያም ሰበሰበችን♦️♦️የልብ ሰሚዋ ቂልጦ ማርያም ሰበሰበችን♦️
♦️የልብ ሰሚዋ ቂልጦ ማርያም ሰበሰበችን♦️
Переглядів 7 тис.8 днів тому
ዛሬ የተሰጠን አንደበት ነገ በመቃበር ይዘጋል ፤ ዛሬ የምናወራበት ምላስ ነገ በአፈር ይታሰራል ፤ ቀኑ አጥሮብን ሌሊቱንም የምንራወጥበት እግርም በሳጥን ይገደባል፤ በትንሹ የግንባር ሜዳ ላይ የተሰቀሉት ዐይኖቻችን በአራቱም የዓለም ማዕዘናት እንዳልቃኘንበት በአስከሬን ሳጥን ዉስጥ ዉሃ ሆነው ስም አጠራራቸው ይጠፋል። እንግዲህ ሁሉም ነገር መጨረሻው እንዲህ ከሆነ ዛሬ አንደበታችን መልካም ነገር ይናገር፤ ምላሳችንም የምስራቹን ቃል ይመስክር። መሞታችን ካልቀረ ዘንድ ቅንና መልካም ሰዎች ሆነን እንሙት፤ ለቅኖችና ለመልካሞች ከሞት በኋላ ትንሣኤ ከመቃብር በኋላ ሕይወት ለ እነርሱ ይሆናልና። ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪና የመምህ...
♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️
♦️ቡሩኬ እንኳን ደስስስስስ ያለህ♦️
Переглядів 13 тис.9 днів тому
ዕለት ዕለት ለቤተ ክርስቲያን የሚተጋና የሚቆረቆር ቡሩክ ኦዳ ከውድ ባለቤትህ ጋር እንኳን ደስ ያለህ

КОМЕНТАРІ

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 хвилини тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ እኔ አስታቴኛሁን ሊጅክ ለዚ የጠቀደሳ ቦታ አብቀኝ 🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭ማረኝ መደናለሄም ክሩስቶስ ኡፍፍፍ 😭😭😭😭አቤት መታደል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በሰላም ዌዳ በታጭሆ ተመለሱ ቃል ሂዎት ያሰማልን 🙏🥰የመላክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @user-wx4ir8yc6p
    @user-wx4ir8yc6p 21 хвилина тому

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው ነገር ግን ብዙ እድሉን ወይም ማውራቱን ለእንግዳው or ለባለሙያው ብትሰጥ.... እንዴ.... አንተ ብዙውን አወራኸውኮ

  • @eys9496
    @eys9496 26 хвилин тому

    እዴት ጫማ አታወሉቁም ሹራብን ወዴትነዉ የሚጥለዉ አረተዉ😢

  • @GalEmebrhan
    @GalEmebrhan 28 хвилин тому

    Yesu tub ale?

  • @LeykunDese
    @LeykunDese 30 хвилин тому

    እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ይጠብቅሽ

  • @AsSAMSUNG-xg8wr
    @AsSAMSUNG-xg8wr 34 хвилини тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @kanchanjiya8246
    @kanchanjiya8246 36 хвилин тому

    አሜን አሜን አሜን የውነት በጣም የምያስደንቅ. ክበርልን. ወድማችን ባንሄድም. ስላሳየከን

  • @beilngashow6496
    @beilngashow6496 44 хвилини тому

    አምላኬ ሆይ ይቅር በለኘ የሌላ አምነት ተከታይ ይመስለኘ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-ow6yu3py6d
    @user-ow6yu3py6d 54 хвилини тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 55 хвилин тому

    ❤❤❤

  • @GezahegnGeno-dj2co
    @GezahegnGeno-dj2co 57 хвилин тому

    የሚገርመው ግን ይህ ህዝብ መች ነው እውነቱ የሚበራለት!?? አሳዛኝ ሕዝብ!!! እንኳን አሁን እናንተ ካላችሁበት ሩቅ ሀገር ሄዳችሁ እስራኤል አገር የሚገኘውን የክርስቶስን መስቀል ስማችሁ በረከት ሊታገኙበት ይቅርና ገና በተቀበረ በሶስተኛው ቀን እርሱን ፈለጋ መቃብሩ ጋ ለደረሱት ምን ነበር የተባለላቸው? "ሕያውን በሙታን መካከል ስለምን ትፈልጉታላችሁ? ከዚህ የለም! ተነስቷል።" ነበረኮ የተባለው ። ለምንድነው ይህን ያክል ማስተዋላችሁ የተወሰደባችሁ? ያነ እንኳን "ጎሽ ደግ አደረጋችሁ" አልተባለምኮ። ትዕዛዛቱን በመጠበቅና እኔደቃሉ በመኖር እንጅ በምናብ በተፈጠሩ የፈጠራ ትርክቶች ምድርን በመዞርና በመንከራተት ጉስቁልናን እንጂ ምንም በረከት ለናንተም ለአገራችሁም አላመጣችሁም አይሆንላችሁምም።

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n 58 хвилин тому

    መሔድ ባንችልም አስጎበኛችሁን❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @user-me2ku2qn1c
    @user-me2ku2qn1c Годину тому

    ጌታችን መድኃሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን እና ለማስተማር ሲል የጾመበትን የጸለየበትን እንድሁም ታላላቅ ድንቅ ድንቅ ተአምራት የፈጸበትን ቦታ መርገጥ ማየት ታላቅ እድለኝነት ነው ። እኔንም ሀጢያተኛ ባሪያውን አቅም ሰጥቶ እንዳሳየኝ መልካም ፈቃዱ ይሁንልኝ!!!

  • @meazahailemariam6813
    @meazahailemariam6813 Годину тому

    እድሜና ጤና ስቶን ይህንን የ ተቀደስ ባታ ⛪️ለመጎቡኝት የልዑል እግዚአቡሔር ቅዱስ ፈቃዱ ቢሆን፣ሲሆን ለማየት ያቡቃን ቀርሳችሁ ያስጎበኛችሁን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ🙏🏽

  • @mekdestessema4611
    @mekdestessema4611 Годину тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Годину тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-jz5vd3ew4u
    @user-jz5vd3ew4u Годину тому

    እኔም ለዚህ እድል እግዚአብሔር ፍቅድልኝ

  • @kenenia1894
    @kenenia1894 Годину тому

    Yaa Abba kiyyaa maloo guyyaan duha koo yoo gaheyuu otton iyyarusalem Hin Tasalamin naan fudhatin Addara yaa Waaqayoo koo

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 2 години тому

    AMEEN❤AMEEN❤ AMEEM❤

  • @genetAbebe-mg1zn
    @genetAbebe-mg1zn 2 години тому

    ኦርቶዶክስ ነው እንዴ በእመቤቴ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር የመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏በጣም የማከብርህ መምህር ነህ ❤️

  • @user-jk3zi5vk7f
    @user-jk3zi5vk7f 2 години тому

    ይሄ,ሰዉዬ,እኮ,ጴንጤ,ነዉ,አሚመሰለኝ,ለካ,አደለም,እሰይ,አንኳንም,ተዋህዶ,ሆነ

  • @user-kq1zg6ct9i
    @user-kq1zg6ct9i 2 години тому

    በረከታችሁ ይድረሰን ደርሶመልስ ባጠቃላይ ወጩን ልታስቀምጡልን ትችላላችሁ

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 2 години тому

    Kalote yasemalen ❤❤❤❤

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 години тому

    እናት እና አባቴ መዉሰድ ምኞቴ ነው 🥹

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 2 години тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለእኛም ባለንበት ሁነን ይህ ቅዱስ ቦታ ስላሳያችሁን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘማሪ ሉሌ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር መስፍን

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 години тому

    🥹በእውነት ታድላችሁ 🥹

  • @hewan676
    @hewan676 2 години тому

    የትነውቦታው?

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h 2 години тому

    በረከታችሁ ይደርብን በጣም እናመሠግናለን ልኡል ሥለ አሥጎበኘሀን እኛም ይሄን ቅዱስ ቦታ ለመርገጥ ያብቃን 😢

  • @user-bp4ed5nq5f
    @user-bp4ed5nq5f 2 години тому

    ❤❤እመብርሃን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ስውሯ ማርያም ለደጂሽ አብቂኝ ❤❤❤❤

  • @user-jf3ui6zo3i
    @user-jf3ui6zo3i 3 години тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንን❤❤❤❤

  • @jjcjcjcjcjncncnx3502
    @jjcjcjcjcjncncnx3502 3 години тому

    ማረኝ😢😢😢

  • @user-fy6cr4ug9z
    @user-fy6cr4ug9z 3 години тому

    ልዑልየ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ አሳወከን

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 3 години тому

    አምላኬ ሁሉ ይቻልኃል ምኞቴን አሳካልኝ ቅድስት ሀገር እየሩሳሌም የክርስቶስን የመቃበር ለመሳለም አብቃኝ

  • @HelenKasaye
    @HelenKasaye 3 години тому

    Luauly slehulu mtaqerbow brogam aketatelalow amesegnalow qeri zemen yetebareke yhun

  • @HelenKasaye
    @HelenKasaye 3 години тому

    Slku magnet achlalow

  • @Eyob797
    @Eyob797 3 години тому

    @16:00 ላይ የተናገርከው መናፍቅ ማለት "ግማ(ሹ)ን ዓምኖ ግማ(ሹ)ን የሚክድ ያልከው ስህተት ነው። መናፍቅ ማለት ከድንግል ማርያም ያልተወለደውን ያልተሰቀለውን በእየሡሥ መሢሕ ስም የሚያ(ጭ)በረብረውን ወንበዴውን ዲያብሎስን የሚያመልኩ የዲያብሎስ ል(ጆች) ማለት ነው። መንፍቅ ምንም ዕምነት የለውም።

  • @mudemlie5242
    @mudemlie5242 4 години тому

    የሁሉም ጊዜ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ፈቅዶልኝ የበረከቱ ተካፋይ ያድርገኝ በረከታቸው ይድረሰኝ በጸሎታችሁ አሰቡኝ ወለተ ጻድቅ ከስደት አገር❤🙏🙏🙏💕💕❤❤❤❤

  • @babbagecollege958
    @babbagecollege958 4 години тому

    I could not watch the video....I am hearing....

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 4 години тому

    ወድማችን ዘማሪ ዳቆን ልኡል ሰገድ እኔ አገርቤት ስገባ አንተ እስትዲኦ ማምጣት መቅርብ እፈልጋለሁ በጣም የምወድህ ዘማሪህ ሲከፋኝ ያላችይ ማናለኝ እመቤቴ የሚለውን እየዘመርኩ እጽናናለሁ

  • @AsiniBatelhamBelxse-nr2su
    @AsiniBatelhamBelxse-nr2su 4 години тому

    ወይኔ የገመድ መኪና በፎቶ ሲገርመኝ እናንተ ሄዳችሁበት ደስይላል በጸሎታችሁ አስቡን በሄዳችሁበት ገዳማትና ቤተክርስቲያን ስደተኛ እህቶቻችሁን አስቡን

  • @user-yc9wn5ds5x
    @user-yc9wn5ds5x 4 години тому

    ፍቅርተ አማኑኤል በፆሎታችሁ አስቡኝ በረከት ይድረሰን እግዚአብሔር የማያቀው የለምና ለሁላችንም ይድረሰን❤❤❤❤

  • @Marey-gm3hi
    @Marey-gm3hi 4 години тому

    Eganeme betolote asebune ❤❤❤

  • @nanatena
    @nanatena 5 годин тому

    በረክታቻው ይደርስን በጸሎታችሁ አስቡኝ 🤲🤍❤️🥰

  • @user-ov8qu5ri6z
    @user-ov8qu5ri6z 5 годин тому

    በረከታችሁ ይድረሰን

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 5 годин тому

    Egzibher yemesgn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Pikebarcelona
    @Pikebarcelona 5 годин тому

    Egzibher yemesgn ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @waynishe5
    @waynishe5 5 годин тому

    ወውው ስአምር በረከታችው. ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KeemoodaaTechnology
    @KeemoodaaTechnology 5 годин тому

    Na ,kduss genereal kalehubet chnket ena mekera awtagn Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍❤❤❤❤

  • @user-pu2cg6sh9i
    @user-pu2cg6sh9i 5 годин тому

    ወደ አለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልን ለፍጥረት ስበኩ ነዉ ያለዉ እየሱስ። ገዳም ለገዳም ዙሩ አላለም።ኸኸኸኸኸኸ

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o 5 годин тому

    በረከታችሁ ይደረሰን❤